ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል የምርጫ ቅስቀሳ በከፍተኛ መነሳሳት ቀጥሎ ውሏል
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!
ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌታዊት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል ሰፊዉን የማህበረሰብ ክፍል ያሳተፈ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ በከፍተኛ መነሳሳት ቀጥሎ ውሏል።
በደገሃቡር ከተማ የፓርቲው ደጋፊዎችና የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት ደማቅ የቅስቀሳ መርሃ ግብሮች ተካሂደዋል።
ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ!
ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነዉ!
#prosperity