Prosperity Party

በአፋር ክልል የለውጡን 8ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

በአፋር ክልል አዉሲ ረሱ ዞን የአይሳኢታ እና ዱብቲ ከተማ ነዋሪዎች፣ ሀገራችንን ወደ መረጋጋት ያሸጋገረውን የለውጥ ጉዞ 8ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል።

በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የተሳተፉ ሲሆን መንግሥት ላከናወናቸው የለውጥ ተግባራት ያላቸውን አጋርነት አረጋግጠዋል። 

#prosperity

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party