በአዳማ ከተማ በዳቤ እና ሉጎ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ የቅስቀሳ ዘመቻ ንቅናቄ እየተካሄደ ይገኛል
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!
በአዳማ ከተማ በዳቤ እና ሉጎ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ የቅስቀሳ ዘመቻ ንቅናቄ እየተካሄደ ይገኛል።
የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መብት የተከበረባትን አካታችና ብሀኃነትን የሚከብር ሥርዓት ለመገንባት ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ!
ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው።
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!