Prosperity Party

በአማራ ክልል የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ለብልፅግና ፓርቲ ያላቸዉን ድጋፍ በአደባባይ ገልፀዋል

ኢትዮጵያ ወደተምሳሌት ሀገር ፤
በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ የጎዳና ላይ የምረጡኝ ቅሰቀሳ በድምቀት ተካሂዷል።
በቅስቀሳ መርሀግብሩ ፓርቲው ባለፉት የለውጥ ዓመታት በሀገር አቀፍ እንዲሁም በአማራ ክልል ያስመዘገባቸውን ስኬቶችን የተመለከቱ መልዕክቶች ተላልፈዋል።
‎#​ምልክታችን_የስንዴ ነዶ ነው!

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party