Prosperity Party

በብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቅ/ፅ/ቤት የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር መካሄድ ጀምሯል

በመርሃ ግብሩ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ አባልና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የተከበሩ አቶ ጥላሁን ከበደ፣ የብልጽግና ፓርቲ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገ/መስቀል ጫላ፣ የክልሉ የፓርቲና መንግስት ከፍተኛ አመራሮች፣ የፓርቲው አባላትና ደጋፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በመሳተፍ ላይ ናቸው።

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party