በቄለም ወለጋ ዞን ደምቢ ዶሎ ከተማ ሴቶችን ያሳተፈ የምረጡኝ ቅስቀሳ ዘመቻ በድምቀት ተካሄደ
ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌታዊት ሀገር!
በደምቢ ዶሎ ከተማ ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ በአደባባይ የወጡ እናቶችና እህቶች፤ "ቀጣይነቱ ለተረጋገጠ ተሳትፎና ተጠቃሚነታችን ምርጫችን ብልጽግና ነው!" የሚል ጠንካራ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የብልጽግና ፓርቲ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በወሰዳቸው ስልታዊ እርምጃዎችና በሰራቸው ሰፊ ስራዎች እስካሁን ተጨባጭና ከፍተኛ ስኬቶች ተመዝግበዋል።
ሴቶች በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊ፣ በአገልግሎት አሰጣጥና በሌሎችም ዘርፎች ያላቸው ድርሻ እንዲጎለብት፣ በኢኮኖሚ ራሳቸውን እንዲችሉና መብታቸው እንዲከበር፤
ብልጽግና ፓርቲን ይምረጡ!
#prosperity