Prosperity Party

በምዕራብ ጎጃም ዞን ቋሪት ወረዳ የቋሪት ወረዳ የገነት እና ጣሊያን ቀጠና የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት የማስተዋወቅ ንቅናቄ በድማቅና ወጥነቱን በጠበቀ መልኩ እየተካሄደ ነዉ

የቋሪት ወረዳ የገነት እና ጣሊያን ቀጠና ነዋሪዎች የኢትዮጵያን ልማትና እድገት ለማስቀጠል 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጻቸውን ለብልፅግና ፓርቲ እንደሚሰጡ አረጋግጠዋል።

ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ!

ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነዉ!

#prosperity

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party