Prosperity Party

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በማስመልከት በቡታጅራ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ ተካሔደ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በማስመልከት በቡታጅራ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ ተካሔደ

ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በማስመልከት በቡታጅራ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ አስመልክቶ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሔደ ነው 

"ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር "በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሔደ ባለው የድጋፍ ሰልፍ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ተካሔዷል።

በድጋፍ ሰልፉ ምርጫዬ ብልጽግና ነው፣ትላንትን ማከም ነገን መተለም፣የጸና ሰላም የተቃና ስርዓት፣ከገጠር የተሰናሰለ ከተሜነት እና ሌሎችም መፈክሮች ተስተጋብተዋል።

#Prosperity

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party