በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን እና በአጋሮ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምረጫ ቅስቀሳ ንቅናቄ በሴቶች የቡና ጠጡ ሥነ-ሥርዓት መርሃ-ግብር ተካሄደ
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን እና በአጋሮ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምረጫ ቅስቀሳ ንቅናቄ በሴቶች የቡና ጠጡ ሥነ-ሥርዓት መርሃ-ግብር ተካሂዷል።
ፓርቲያችን ብልፅግና የሴቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት ሲሰራ ቆይቷል።
ብልፅግና ፓርቲ የሕዝቡን ትግል ወደ አዲስ ምዕራፍ በማሸጋገር፣ በሀገራችን ኢትዮጵያ ህብረብሔራዊ ወንድማማችነትና እህታማማችነት እሴት በፅኑ መሰረት ላይ ተገንብቶ ሀገራዊ አንድነት የተረጋገጠባት ሀገር እንድትሆንና ሁለንተናዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ የተጀመረው ጉዞ እንዲ ሰምር ብልፅግናን ይምረጡ!
ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው!
ወደ ተምሳሌት ሀገር ከብልፅግና ጋር!
#prosperity