Prosperity Party

ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት የስራ ቋንቋ ብዛትና አይነት... ‎ እንደ ሀገር ብሔራዊ ቋንቋ ይኑር ወይንስ አይኑር? በክልሎች የሚኖሩ የሌሎች ቋንቋ ተናጋሪዎች መብትና ጥቅም እንዴት ይከበር? የትምህርት ስርዓቱ በምን ቋንቋ ይሁን? ‎የፖለቲካ ፓርቲዎች የቋንቋ እና ባህል ፖሊሲ ‎በፋና መድረክ ተፈትሿል። ‎ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ ይጠብቁ!

ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት የስራ ቋንቋ ብዛትና አይነት...

እንደ ሀገር ብሔራዊ ቋንቋ ይኑር ወይንስ አይኑር? በክልሎች የሚኖሩ የሌሎች ቋንቋ ተናጋሪዎች መብትና ጥቅም እንዴት ይከበር? የትምህርት ስርዓቱ በምን ቋንቋ ይሁን?

‎የፖለቲካ ፓርቲዎች የቋንቋ እና ባህል ፖሊሲ ‎በፋና መድረክ ተፈትሿል።

‎ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ ይጠብቁ!

#prosperity

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party