ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት የስራ ቋንቋ ብዛትና አይነት... እንደ ሀገር ብሔራዊ ቋንቋ ይኑር ወይንስ አይኑር? በክልሎች የሚኖሩ የሌሎች ቋንቋ ተናጋሪዎች መብትና ጥቅም እንዴት ይከበር? የትምህርት ስርዓቱ በምን ቋንቋ ይሁን? የፖለቲካ ፓርቲዎች የቋንቋ እና ባህል ፖሊሲ በፋና መድረክ ተፈትሿል። ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ ይጠብቁ!
ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት የስራ ቋንቋ ብዛትና አይነት...
እንደ ሀገር ብሔራዊ ቋንቋ ይኑር ወይንስ አይኑር? በክልሎች የሚኖሩ የሌሎች ቋንቋ ተናጋሪዎች መብትና ጥቅም እንዴት ይከበር? የትምህርት ስርዓቱ በምን ቋንቋ ይሁን?
የፖለቲካ ፓርቲዎች የቋንቋ እና ባህል ፖሊሲ በፋና መድረክ ተፈትሿል።
ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ ይጠብቁ!
#prosperity