Most Visited News

ወቅታዊ ዜናዎች

ልጆች በሌላው ዓለም የሚገኘውን ሀገራቸው ውስጥ ካገኙ፤ በሀገር መኩራት እና በሀገር መጽናት እያደገ ይሄዳል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ልጆች በሌላው ዓለም የሚገኘውን ሀገራቸው ውስጥ ካገኙ፤ በሀገር መኩራት እና በሀገር መጽናት እያደገ ይሄዳል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አዲስ የስፖርት ፓርክ የሀገራችንን ትናንት፣ ዛሬ እና ነገን ያሰናሰለ መሆኑን ገልጸዋል፡፡  ፓርኩ ትናንት ኢትዮጵያን በዓለም አደባባይ ያኮሩ ጀግና አትሌቶችን ሐውልት የያዘ መሆኑን ...

ኢትዮጵያ በሁሉም መስኮች እየተሰራች ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ በሁሉም መስኮች እየተሰራች ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ኢትዮጵያን በሁሉም መስክ የማጽናት እና የመስራት ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአዲስ ስፖርት ፓርክ ...

ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመረቀው የአዲስ ስፖርት ፓርክ በውስጡ ከያዛቸው፡-

ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመረቀው የአዲስ ስፖርት ፓርክ በውስጡ ከያዛቸው፡-

🔹በኦሎምፒክ መድረክ ለሀገራችን የወርቅ ሜዳሊያ ያስገኙ 15 አትሌቶችን የሚዘክሩ የክብር ሐውልቶች 🔹የኦሎምፒክ ደረጃውን የጠበቀ የመዋኛ ገንዳ 🔹ደረጃቸውን የጠበቁ የእግር ኳስ፣ የቅርጫት ኳስ እና የሜዳ ቴኒስ ሜዳዎች ...

በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የሳይንስ ሥነ-ምሕዳር ውስጥ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ዘመናዊ የምርምር ማዕከል ዛሬ መርቀን ከፍተናል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የሳይንስ ሥነ-ምሕዳር ውስጥ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ዘመናዊ የምርምር ማዕከል ዛሬ መርቀን ከፍተናል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

‎በአርማወር ሐንሰን የምርምር ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ የተገነባው ይህ ዘመናዊ ተቋም ከመሠረተ ልማት ግንባታ ባለፈ፤ ራሷን የቻለችና ጤናማ የሆነች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሚተጋ የላቀ የዕውቀት ማዕከል ነው።‎ የምርምር ማዕከሉ ...

በብዛት የታዩ

News Card List