አጫጭር መልዕክቶች
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሐዋሳ ከተማ በሁለተኛ ምዕራፍ የተከናወኑ የኮሪደር ልማት ስራዎች ጉብኝት (በምስል)
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሐዋሳ ከተማ በሁለተኛ ምዕራፍ የተከናወኑ የኮሪደር ልማት ስራዎች ጉብኝት (በምስል)
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልእክት
የኮሪደር ልማት ስራዎች የተሻለ ሀገርን ለትውልድ የመገንባት አካል ሆነው በርካታ ከተሞችን እየለወጡ ይገኛል። አጠቃላይ ስራዎቹ እያደገ ለመጣው ከተሜነት ሀገርን ያዘጋጁ ሆነዋል። ዛሬ በውቢቷ ሐዋሳ ከተማ በሁለተኛው ምዕራፍ የተከናወኑ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ተመልክተናል፡፡ -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ [...]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፤ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ሐዋሳ ሲደርሱ በአውሮፕላን ማረፊያ የተደረገላቸው አቀባባል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፤ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ሐዋሳ ሲደርሱ በአውሮፕላን ማረፊያ የተደረገላቸው አቀባባል በፎቶ:-
የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቀቀ
ለተከታታይ ሶስት ቀናት በልዩ ልዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቋል። በሀገራዊና የፓርቲ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት ያካሄደው የፓርቲው ም/ቤት ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችንም አስቀምጧል።
"ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አሁን ቤቶችንና ኢንዱስትሪዎችን በሃይል እያደመቀ ነው፤ ለጎረቤት ሀገራት የኤሌክትሪክ ኃይል ይልካል። ይህም የአፍሪካ ብልሃት እንዴት የጋራ ብልጽግናን እንደሚያመጣ ያሳያል።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ኅብረት 39ኛው የመሪዎች ጉባኤ ላይ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ።
"ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አሁን ቤቶችንና ኢንዱስትሪዎችን በሃይል እያደመቀ ነው፤ ለጎረቤት ሀገራት የኤሌክትሪክ ኃይል ይልካል። ይህም የአፍሪካ ብልሃት እንዴት የጋራ ብልጽግናን እንደሚያመጣ ያሳያል።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ኅብረት 39ኛው የመሪዎች ጉባኤ ላይ [...]
በገጠር ኮሪደር መርሃግብር የአርሶ እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት የመቀየር ሥራ በመላው ሀገራችን በመስፋፋት ላይ ይገኛል። በምስራቅ ወለጋ ዞን ላይ እየተሠራ ያለው የመደ ጃለላ ቀበሌ የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ፤ ዘመናዊ የፀሐይ ኃይል መጠቀሚያ፣ የባዮጋዝ ሥርዓት፣ የእንስሳት በረቶች፣ መጸዳጃ ክፍሎች እና የምድረ ግቢ አረንጓዴ ስፍራዎች ሥራን ያካተተ፤ ለማኅበረሰቡ ዘላቂ እና የከበረ አኗኗርን የፈጠረ ሥራ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
በገጠር ኮሪደር መርሃግብር የአርሶ እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት የመቀየር ሥራ በመላው ሀገራችን በመስፋፋት ላይ ይገኛል። በምስራቅ ወለጋ ዞን ላይ እየተሠራ ያለው የመደ ጃለላ ቀበሌ የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ፤ ዘመናዊ የፀሐይ ኃይል መጠቀሚያ፣ የባዮጋዝ ሥርዓት፣ የእንስሳት በረቶች፣ መጸዳጃ ክፍሎች እና [...]