የለዉጡ ፍሬዎች ዋነኛ ተጠቃሚ የሆነው የአዲስ አበባ ህዝብ ማልዶ ወደ አደባባዮች በመውጣት የዘወትር ድጋፋን እንደገና አጽንቷል። ጅማሬያችን ትላንት ቢሆንም ከህዝባችን ጋር ያሳካነው ድል እና የደረስንበት ርቀት ቀላል አይደለም። ...
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሃገር!
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት መጋቢት ለፖለቲካችን የልዩ ታሪክ ወር ነው ብለዋል፡፡ ሕዝብ ከጨለማ ወደ አሻጋሪ ብርሀን የወጣበት የአዲስ ምዕራፍ መክፈቻ ወርም ነው። ...
በአዲስ አበባ ሀገራዊ የለውጥ ጉዞውን በመደገፍ የተካሄደዉ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በምስል:-