Prosperity Party

ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት

ሀገራችን በሁሉም መስኮች ከተረጂነት ወጥታ፣ ያላትን ዕምቅ የልማት ዐቅም ወደ ምንዳነት ቀይራ፣ የአህገራችንንም ሆነ የቀጣናችንን ኢኮኖሚያዊ፣ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ችግሮች ወደምትፈታበት ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችሉ ጠንካራ ሥራዎችን ይሠራል።
ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር
ወደ ተምሳሌት ሀገር ከብልፅግና ጋራ
ብልፅግናን ይምረጡ!

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party