Prosperity Party

"....የሥራ ጽናታችሁን ቀጥሉበት!"- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) መልእክት ለአርሶአደሩ ማህበረሰብ

የኢትዮጵያ የስንዴ ፕሮግራም ምርታማነትን በመጨመር፣ የመስኖ ሥርዓትን በማስፋት፣ የዘር አቅርቦት ሥርዓትን በማጠናከር ብሎም በዋና ዋና አካባቢዎች አነስተኛ አርሶ አደሮችን በመደገፍ የሀገራችንን ራስን የመቻል ጉዞ ግብ ላይ የተመሠረተ ነው። በ2018 የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሩብ ዓመታት አጠቃላይ የስንዴ ምርት 126.69 ሚሊዮን ኩንታል ደርሷል። ይኽም የመስኖ ስንዴ ምርትን ሳይጨምር ነው። 

አርሶ አደሮቻችንን ማድነቅ እና ማመስገን እፈልጋለሁ። ይኽንኑ የሥራ ጽናት ቀጥሉበት

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party