Prosperity Party

የምርጫ ቅስቀሳ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር: በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ: ቱልታ ቀበሌ

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ በቱልታ ቀበሌ ብልፅግና ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ ዕጩዎች በተገኙበት የፓርቲዉ አባላትና ደጋፊዎች የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ እያካሄዱ ነዉ።

ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው!

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party