ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!
የብልጽግና ፓርቲ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ መነሻ በማድረግ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በሶማሊ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች እያካሄደ ያለው የምርጫ ቅስቀሳ በከፍተኛ መነሳሳት ቀጥሎ ውሏል።
ብልጽግናን ይምረጡ! የምርጫ ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው!
#prosperity
በብዛት የታዩ ዜናዎች