Prosperity Party

ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበት 8ኛ ዓመት ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል

ሰልፈኞቹም በመጋቢት 24 ፍሬ ወደ ተምሳሌታዊ ጉዞ፣ ጠንካራ መሰረት የተምሳሌትነት ጉዞ ስንቅ፣ መሰረት ባለው ርምጃ ወደ ተምሳሌትነት፣ መጋቢት 24 የተምሳሌታዊነታችን መሰረትና መፍለቂያ ነው፣ የመጋቢት 24 ፍሬዎች የተምሳሌትነት ጉዞ የትውልድ ብልፅግና ነው የሚሉ መፈክሮችን አሰምተዋል።

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party