Most Visited News

ወቅታዊ ዜናዎች

"የማይበገር ፅናት፤ የማይታጠፍ ማንነት"

"የማይበገር ፅናት፤ የማይታጠፍ ማንነት"

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሰራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ተኛ ዓመት ክብረ በዓል የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና  የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በሀዋሳ ከተማ በደማቅ ስነስርዓት መከበር ጀምሯል።

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሐዋሳ ከተማ በሁለተኛ ምዕራፍ የተከናወኑ የኮሪደር ልማት ስራዎች ጉብኝት (በምስል)

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሐዋሳ ከተማ በሁለተኛ ምዕራፍ የተከናወኑ የኮሪደር ልማት ስራዎች ጉብኝት (በምስል)

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሐዋሳ ከተማ በሁለተኛ ምዕራፍ የተከናወኑ የኮሪደር ልማት ስራዎች ጉብኝት (በምስል)

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልእክት

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልእክት

የኮሪደር ልማት ስራዎች የተሻለ ሀገርን ለትውልድ የመገንባት አካል ሆነው በርካታ ከተሞችን እየለወጡ ይገኛል። አጠቃላይ ስራዎቹ እያደገ ለመጣው ከተሜነት ሀገርን ያዘጋጁ ሆነዋል። ዛሬ በውቢቷ ሐዋሳ ከተማ በሁለተኛው ምዕራፍ የተከናወኑ ...

የመከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ ባለፉት 65 ዓመታት በበርካታ ፈተናዎች ውስጥ የማይበገር ጽናት ይዞ ኢትዮጵያን ያኮራ ጀብዱ ፈጽሟል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

የመከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ ባለፉት 65 ዓመታት በበርካታ ፈተናዎች ውስጥ የማይበገር ጽናት ይዞ ኢትዮጵያን ያኮራ ጀብዱ ፈጽሟል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ በትውልድ ቅብብሎሽ ሀገር ያጸኑ የበርካታ ጀግኖች ምድር ናት። የመከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝም ባለፉት 65 ዓመታት በበርካታ ፈተናዎች ውስጥ የማይበገር ጽናት ይዞ ኢትዮጵያን ያኮራ ጀብዱ ፈጽሟል። እዙ አሁን ላይ ...

በብዛት የታዩ

News Card List