Prosperity Party

የለዉጡ ፍሬዎች ዋነኛ ተጠቃሚ የሆነው የአዲስ አበባ ህዝብ ማልዶ ወደ አደባባዮች በመውጣት የዘወትር ድጋፋን እንደገና አጽንቷል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የለዉጡ ፍሬዎች ዋነኛ ተጠቃሚ የሆነው የአዲስ አበባ ህዝብ ማልዶ ወደ አደባባዮች በመውጣት የዘወትር ድጋፋን እንደገና አጽንቷል። ጅማሬያችን ትላንት ቢሆንም ከህዝባችን ጋር ያሳካነው ድል እና የደረስንበት ርቀት ቀላል አይደለም። የኢትዮጵያን ብልፅግና ሊያስቀረው የሚችል አንዳችም ምድራዊ ሀይል የለም - ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party