Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
ልጆች በሌላው ዓለም የሚገኘውን ሀገራቸው ውስጥ ካገኙ፤ በሀገር መኩራት እና በሀገር መጽናት እያደገ ይሄዳል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ልጆች በሌላው ዓለም የሚገኘውን ሀገራቸው ውስጥ ካገኙ፤ በሀገር መኩራት እና በሀገር መጽናት እያደገ ይሄዳል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አዲስ የስፖርት ፓርክ የሀገራችንን ትናንት፣ ዛሬ እና ነገን ያሰናሰለ መሆኑን ገልጸዋል፡፡  ፓርኩ ትናንት ኢትዮጵያን በዓለም አደባባይ ያኮሩ ጀግና አትሌቶችን ሐውልት የያዘ መሆኑን ጠቁመው፤ እነዚህ ጀግኖች አብዛኛዎቹ በሕይወት እያሉ ሲከበሩ ማየታችን በጣም [...]

ኢትዮጵያ በሁሉም መስኮች እየተሰራች ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ በሁሉም መስኮች እየተሰራች ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ኢትዮጵያን በሁሉም መስክ የማጽናት እና የመስራት ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአዲስ ስፖርት ፓርክ ዛሬ መርቀው ከፍተዋል።  ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀገር ግንባታ ስራ [...]

ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመረቀው የአዲስ ስፖርት ፓርክ በውስጡ ከያዛቸው፡-
ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመረቀው የአዲስ ስፖርት ፓርክ በውስጡ ከያዛቸው፡-

🔹በኦሎምፒክ መድረክ ለሀገራችን የወርቅ ሜዳሊያ ያስገኙ 15 አትሌቶችን የሚዘክሩ የክብር ሐውልቶች 🔹የኦሎምፒክ ደረጃውን የጠበቀ የመዋኛ ገንዳ 🔹ደረጃቸውን የጠበቁ የእግር ኳስ፣ የቅርጫት ኳስ እና የሜዳ ቴኒስ ሜዳዎች 🔹የ800 ሜትር የሩጫ ትራክ 🔹በልማቱ ምክንያት ለተነሱ የህብረተሰብ ክፍሎች [...]

በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የሳይንስ ሥነ-ምሕዳር ውስጥ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ዘመናዊ የምርምር ማዕከል ዛሬ መርቀን ከፍተናል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የሳይንስ ሥነ-ምሕዳር ውስጥ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ዘመናዊ የምርምር ማዕከል ዛሬ መርቀን ከፍተናል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

‎በአርማወር ሐንሰን የምርምር ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ የተገነባው ይህ ዘመናዊ ተቋም ከመሠረተ ልማት ግንባታ ባለፈ፤ ራሷን የቻለችና ጤናማ የሆነች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሚተጋ የላቀ የዕውቀት ማዕከል ነው።‎ የምርምር ማዕከሉ 40 ላቦራቶሪዎችን፣ የላቁ የጂኖሚክስ (genomics) እና [...]

የለዉጡ ፍሬዎች ዋነኛ ተጠቃሚ የሆነው የአዲስ አበባ ህዝብ ማልዶ ወደ አደባባዮች በመውጣት የዘወትር ድጋፋን እንደገና አጽንቷል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የለዉጡ ፍሬዎች ዋነኛ ተጠቃሚ የሆነው የአዲስ አበባ ህዝብ ማልዶ ወደ አደባባዮች በመውጣት የዘወትር ድጋፋን እንደገና አጽንቷል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የለዉጡ ፍሬዎች ዋነኛ ተጠቃሚ የሆነው የአዲስ አበባ ህዝብ ማልዶ ወደ አደባባዮች በመውጣት የዘወትር ድጋፋን እንደገና አጽንቷል። ጅማሬያችን ትላንት ቢሆንም ከህዝባችን ጋር ያሳካነው ድል እና የደረስንበት ርቀት ቀላል አይደለም። የኢትዮጵያን ብልፅግና ሊያስቀረው የሚችል አንዳችም ምድራዊ ሀይል የለም - ከንቲባ [...]

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሃገር!  

የጠራ ሰማይ በሚታይበት፤ የድካም አዝመራ በሚሰበሰብበት የመጋቢት ወር፣ አሻጋሪ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ከፍታዎቻችን አስምረናል - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
የጠራ ሰማይ በሚታይበት፤ የድካም አዝመራ በሚሰበሰብበት የመጋቢት ወር፣ አሻጋሪ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ከፍታዎቻችን አስምረናል - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት መጋቢት ለፖለቲካችን የልዩ ታሪክ ወር ነው ብለዋል፡፡ ሕዝብ ከጨለማ ወደ አሻጋሪ ብርሀን የወጣበት የአዲስ ምዕራፍ መክፈቻ ወርም ነው። በመጋቢት አያሌ የለውጥ ነጋሪቶች ተጎስመው አዲስ የፓለቲካ-ኢኮኖሚ ለውጥ [...]

በአዲስ አበባ ሀገራዊ የለውጥ ጉዞውን በመደገፍ የተካሄደዉ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በምስል:-
በአዲስ አበባ ሀገራዊ የለውጥ ጉዞውን በመደገፍ የተካሄደዉ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በምስል:-

በአዲስ አበባ ሀገራዊ የለውጥ ጉዞውን በመደገፍ የተካሄደዉ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በምስል:-

የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት በሶማሊ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ለአቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎች ያስገነባውን 15 የመኖሪያ ቤቶችን አስረከበ
የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት በሶማሊ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ለአቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎች ያስገነባውን 15 የመኖሪያ ቤቶችን አስረከበ

የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት በጅግጅጋ ከተማ ለአቅመ ደካማ አካል ጉዳተኞች ያስገነባውን 15 ዘመናዊ ቤቶችን ከነ ሙሉ የቤት ቁሳቁስ ለተጠቃሚዎች በዛሬው ዕለት አስረክቧል፡፡ የመኖሪያ ቤቶቹ ለነዋሪዎቹ ተላልፈው በተሰጡበት መርሐግብር ላይ የተገኙት የሶማሊ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ ኢ/ር መሀመድ ሻሌ [...]

መጣጥፎች

አዲስ
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

— ページごとの項目数 3
該当件数: 6 件中 1 - 3

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party