“ኢትዮጵያ በልጆቿ ላብ ትሰራለች፣ ኢትዮጵያ በልጆቿ አጥንት እና ደም ትጸናለች፤ ኢትዮጵያ አልተደፈረችም አትደፈርም፤ በክብር እና በነጻነት ለልጆቻችን የምናሸጋግራት ብቸኛዋ የአፍሪካ ፈርጥ ሆና ትቀጥላለች።” የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“ኢትዮጵያ በልጆቿ ላብ ትሰራለች፣ ኢትዮጵያ በልጆቿ አጥንት እና ደም ትጸናለች፤ ኢትዮጵያ አልተደፈረችም አትደፈርም፤ በክብር እና በነጻነት ለልጆቻችን የምናሸጋግራት ብቸኛዋ የአፍሪካ ፈርጥ ሆና ትቀጥላለች።”
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)