Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
የለዉጡ ፍሬዎች ዋነኛ ተጠቃሚ የሆነው የአዲስ አበባ ህዝብ ማልዶ ወደ አደባባዮች በመውጣት የዘወትር ድጋፋን እንደገና አጽንቷል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የለዉጡ ፍሬዎች ዋነኛ ተጠቃሚ የሆነው የአዲስ አበባ ህዝብ ማልዶ ወደ አደባባዮች በመውጣት የዘወትር ድጋፋን እንደገና አጽንቷል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የለዉጡ ፍሬዎች ዋነኛ ተጠቃሚ የሆነው የአዲስ አበባ ህዝብ ማልዶ ወደ አደባባዮች በመውጣት የዘወትር ድጋፋን እንደገና አጽንቷል። ጅማሬያችን ትላንት ቢሆንም ከህዝባችን ጋር ያሳካነው ድል እና የደረስንበት ርቀት ቀላል አይደለም። የኢትዮጵያን ብልፅግና ሊያስቀረው የሚችል አንዳችም ምድራዊ ሀይል የለም - ከንቲባ [...]

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሃገር!  

የጠራ ሰማይ በሚታይበት፤ የድካም አዝመራ በሚሰበሰብበት የመጋቢት ወር፣ አሻጋሪ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ከፍታዎቻችን አስምረናል - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
የጠራ ሰማይ በሚታይበት፤ የድካም አዝመራ በሚሰበሰብበት የመጋቢት ወር፣ አሻጋሪ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ከፍታዎቻችን አስምረናል - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት መጋቢት ለፖለቲካችን የልዩ ታሪክ ወር ነው ብለዋል፡፡ ሕዝብ ከጨለማ ወደ አሻጋሪ ብርሀን የወጣበት የአዲስ ምዕራፍ መክፈቻ ወርም ነው። በመጋቢት አያሌ የለውጥ ነጋሪቶች ተጎስመው አዲስ የፓለቲካ-ኢኮኖሚ ለውጥ [...]

በአዲስ አበባ ሀገራዊ የለውጥ ጉዞውን በመደገፍ የተካሄደዉ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በምስል:-
በአዲስ አበባ ሀገራዊ የለውጥ ጉዞውን በመደገፍ የተካሄደዉ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በምስል:-

በአዲስ አበባ ሀገራዊ የለውጥ ጉዞውን በመደገፍ የተካሄደዉ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በምስል:-

የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት በሶማሊ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ለአቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎች ያስገነባውን 15 የመኖሪያ ቤቶችን አስረከበ
የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት በሶማሊ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ለአቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎች ያስገነባውን 15 የመኖሪያ ቤቶችን አስረከበ

የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት በጅግጅጋ ከተማ ለአቅመ ደካማ አካል ጉዳተኞች ያስገነባውን 15 ዘመናዊ ቤቶችን ከነ ሙሉ የቤት ቁሳቁስ ለተጠቃሚዎች በዛሬው ዕለት አስረክቧል፡፡ የመኖሪያ ቤቶቹ ለነዋሪዎቹ ተላልፈው በተሰጡበት መርሐግብር ላይ የተገኙት የሶማሊ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ ኢ/ር መሀመድ ሻሌ [...]

ስምንት ዓመታት፤ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሽግግር ወደ ዘመናዊ እና ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚ
ስምንት ዓመታት፤ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሽግግር ወደ ዘመናዊ እና ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚ

ስምንት ዓመታት፤ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሽግግር ወደ ዘመናዊ እና ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚ #EthiopiaDelivers #PMOEthiopia

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበት የ8ኛ ዓመት የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበት የ8ኛ ዓመት የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል

የሰልፉ ተሳታፊ የሆኑ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች በመጋቢት 24 ተምሳሌታዊ ጉዞ እና መሰረታዊ ርምጃ የተመዘገቡ ስኬቶችን እያደነቁ ነው።  በለውጡ መንግሥት እየተከናወኑ ያሉ የልማት ተግባራትን በመደገፍ፣ በቀጣይም የተሻለ ስራ እንዲሰራ ከመንግሥት ጋር በትብብር እንደሚሰሩ የሚያረጋግጡ መልዕክት [...]

በምስራቅ ወለጋ ዞን ነቀምት ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለተገኘው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው
በምስራቅ ወለጋ ዞን ነቀምት ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለተገኘው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

 ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ  በነቀምት ከተማ በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ባስተላለፉት መልዕክት ከመጋቢት [...]

በአምቦ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለተገኘው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው
በአምቦ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለተገኘው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል አምቦ ከተማ በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ባስተላለፉት መልዕክት ከመጋቢት እስከ መጋቢት የተመዘገቡ የስኬት [...]

መጣጥፎች

አዲስ
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

— 3 éléments par page
Affichage des résultats 1 - 3 parmi 6.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party