Prosperity Party

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልእክት

የኮሪደር ልማት ስራዎች የተሻለ ሀገርን ለትውልድ የመገንባት አካል ሆነው በርካታ ከተሞችን እየለወጡ ይገኛል። አጠቃላይ ስራዎቹ እያደገ ለመጣው ከተሜነት ሀገርን ያዘጋጁ ሆነዋል። ዛሬ በውቢቷ ሐዋሳ ከተማ በሁለተኛው ምዕራፍ የተከናወኑ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ተመልክተናል፡፡

-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party