የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የጂቡቲና የሶማሊያ ፕሬዚዳንቶች በድሬዳዋ ጎዳናዎች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የጂቡቲና የሶማሊያ ፕሬዚዳንቶች በድሬዳዋ ጎዳናዎች
የአፍሪካ ቀንድን በአካል እና በኢኮኖሚ ይበልጥ ለማስተሳሰር ቁርጠኞች ነን- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
በዛሬው እለት ታሪካዊ የሆነውን የአይሻ-2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን በይፋ መርቀን ለአገልግሎት አብቅተናል። በሶማሌ ክልል የሚገኘው ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት የኃይል ዋስትና የማረጋገጥ ስትራቴጂያችን አንድ የማዕዘን ድንጋይ ነው። ፕሮጀክቱ ዓመታዊ ኃይል የማመንጨት አቅሙ 467 ጊጋ ዋት በሰዓት (GWh) [...]
አይሻ-2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተመረቀ
ኢትዮጵያ የአይሻ-2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን በይፋ በመመረቅ፤ በኢነርጂ ዘርፉ ላይ አዲስ ታሪክ የጻፈ ታላቅ እጥፋት ማስመዝገቧን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት እንደገለጸው፤ ኢትዮጵያ የአይሻ-2 የንፋስ ኃይል [...]
የሸበሌ ሪዞርት ተመረቀ
በዛሬው እለት የሸበሌ ሪዞርት በይፋ ተመርቋል! ሪዞርቱ የገበታ ለትውልድ ዋነኛ ፕሮጀክት ሲሆን በ385 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው፡፡ በአንድ ጊዜ እስከ 400 እንግዶችን ማስተናገድ የሚችሉ ሦስት ምግብ ቤቶች፣ ልዩ የባሕል ማዕከል፣ ዘመናዊ የክብረ-በዓላትና የስብሰባ አዳራሾች፣ የሕፃናት መጫወቻ [...]
ሦስቱ መሪዎች: በጅግጅጋ ጎዳናዎች
ሦስቱ መሪዎች በጅግጅጋ ጎዳናዎች ላይ #PMOEthiopia
የአፍሪካ ቀንድ ወንድሞቼ: እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በደህና መጣችሁ! - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
የአፍሪካ ቀንድ ወንድሞቼ: እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በደህና መጣችሁ! - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
መጣጥፎች
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]