አጫጭር መልዕክቶች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ18ኛዉ የብሪክስ ፕላስ ጉባኤ ምን መልእክት አስተላለፉ?
አባልና አጋር ሀገራትን ባሳተፈው የብሪክስ ፕላስ የምክክር መድረክ ላይ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠንካራ የአፍሪካ ውክልና እንዲኖር፣ የፋይናንስ እና የገበያ ተደራሽነት ይበልጥ እንዲሰፋ እንዲሁም ንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና ትስስርን ለማሳደግ ተግባራዊ እርምጃዎች እንዲወሰዱ ጥሪ አቅርበዋል። በዚህ [...]
በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው የመደመር መንግሥት በአረንጓዴ አሻራ ያስመዘገባቸውን ስኬቶች በሁሉም ዘርፎች ለመድገም በቁርጠኝነት ይሰራል - አደም ፋራህ
በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው የመደመር መንግሥት በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ያስመዘገባቸውን ስኬቶች በሁሉም የልማት ዘርፎች ለመድገም፣ ሕዝቡን በሰፊው በማሳተፍና የልማት ተጠቃሚነቱን በማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ [...]
ወደ #COP32 የሚያቀናው መንገድ በተግባር ላይ የተመሰረተ ነው!
ዛሬ የCOP32 ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት፣ ከCOP32 ሰብሳቢ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በመሆን የአረንጓዴ ዐሻራ በአንድ ቀን 800 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል ንቅናቄ ላይ የተሳተፉ ሲሆን፣ ይህም የአየር ንብረት መሪነት የሚጀምረው ተፈጥሮን በተግባር በመንከባከብ መሆኑን ጉልህ ማሳያ [...]
ኢትዮጵያ ውስጥ የምናየውን ነገር የፈጠረው የእያንዳንዱ ህዝብ የደም ጠብታ ዉጤት ነዉ!
"ከመደመር ውጪ የተሰራ ፋሲል፣ የተሰራ አክሱም የለም፤ እያንዳንዱ ሕዝብ የደም ጠብታ ድምር ውጤት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የምናየውን ነገር የፈጠረው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልእክት
"ዛሬ ኢትዮጵያውያን ለቀጣዩ ትውልድ የሚተርፍ ዘላቂ ዐሻራ ለማሳረፍ በጋራ የሚሰባሰቡበት ዓመታዊው የአንድ ጀምበር ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብራችን ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የመደመር መንግስት ስለ ሃገራዊ ምክክር
ሀገራዊ ምክክር በአንድ በኩል አንድነትና ኅብረትን በማጠናከር፣ ልሂቃንና ሕዝብ ለአንድ ከፍ ላለ ዓላማ በአንድ ላይ እንዲቆሙ ያደርጋል። በዚህም ጥረቶች ሁሉ በአንድ አቅጣጫ እንዲፈስሱ ያደርጋል። በሌላ በኩል ፖለቲካዊ መረጋጋትና ሰላምን በመፍጠር የመንግሥት ትኩረት፣ ሀብትና ጊዜ ሳይበታተን ብልጽግናን [...]