"የትግራይ ሕዝብ በተለይ ወጣቱ፤ ታጣቂዎችንም ጨምሮ እምቢ ለጦርነት ሲል እያየን ነው። ይህ ደግሞ ወደ ሁሉም የትግራይ አካባቢዎች መስፋት ያለበት ጉዳይ ነው ብዬ አምናለሁ።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በትግርኛ ቋንቋ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ ከተናገሩት የተወሰደ
"የትግራይ ሕዝብ በተለይ ወጣቱ፤ ታጣቂዎችንም ጨምሮ እምቢ ለጦርነት ሲል እያየን ነው። ይህ ደግሞ ወደ ሁሉም የትግራይ አካባቢዎች መስፋት ያለበት ጉዳይ ነው ብዬ አምናለሁ።"
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በትግርኛ ቋንቋ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ ከተናገሩት የተወሰደ