Prosperity Party

የ2018 የፌዴራል በጀት 1.93 ትሪሊዮን ብር ሆኖ ፀደቀ

 

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1.93 ትሪሊዮን ብር ሆኖ የቀረበውን የፌዴራል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት አፅድቋል።

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 42ኛ መደበኛ ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል፡፡

ምክር ቤቱ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባም የ2018 የፌደራል መንግስት በጀትን 1.93 ትሪሊዮን ብር አድርጎ አፅድቋል።

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party