Prosperity Party

የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ጀመረ

 

"ወደ ተምሳሌት ሀገር: በተሻገረ ህልም፣ በላቀ ትጋት፣ አስተማማኝ ነገን መስራት" በሚል መሪ ሀሳብ ለፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች የሚሰጠው ስልጠና በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።

ስልጠናው እስካሁን በተመዘገቡ የልማት እና መልካም አስተዳደር ሥራ አፈፃፀም፤ በቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች እና በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ የሚያተኩር መሆኑን የፌዴራል ተቋማት የፓርቲ አደረጃጀቶች አስተባባሪዎች ገልፀዋል።

በወቅታዊ ሀገራዊ፣ ቀጠናዊ እና አለምአቀፋዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩረው የፌዴራል ተቋማት አመራሮች ስልጠና ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ አራት ቀናት የሚሰጥ ይሆናል።

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party