የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ ሪፖርት፤ የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ስራዎች ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ማጠቃለያ ሪፖርት ቀርቧል።
በብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የስትራቴጂ ስራ አመራርና የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ኃላፊ አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ ሪፖርት፤ የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ስራዎች ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ማጠቃለያ ሪፖርት አቅርበዋል።
ዲጂታል ብልፅግና ዕውን በማድረግ "አንድ እቅድ አንድ ሪፖርት" መርህ በመከተል የተሰሩ የፓርቲ ስራዎች አወንታዊ ውጤቶች የተመዘገቡበት መሆኑን አምባሳደር ሀሰን በሪፖርቱ አመላክተዋል።
የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ ሪፖርት እና የበጀት ዓመቱ ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ማጠቃለያ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት ይገኛል።
የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ የግምገማ መድረክ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው።