Prosperity Party

"ብድር ሳንወስድ ስራዎቻችንን አቀላጥፈን አሳይተናል"- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

ብድር ሳንወስድ ስራዎቻችን አቀላጥፈን አሳይተናል። ለዚህ ማሳያው የህዳሴ ግድባችን ነው። ኢትዮጵያ ለህዳሴ ግድብ ግንባታ አንድም ብር ብድር አልወሰደችም። ለህዳሴ ግድቡ ኢትዮጵያውያን በቁርጠኝነት የሰሩት ትልቅ ሜጋ ፕሮጀክት ነው። ቀጥለን በአፍሪካ ግንባር ቀደም የሆነውን የአየር ማረፊያ እየገነባን ነው። ለአፍሪካ ምሳሌ የምትሆን ሀገርን እየገነባን ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ከሰጡት መልስ

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party