Prosperity Party

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተነሱላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ:-

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተነሱላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ:-

⨳ ኢትዮጵያ ኤ አይን ስታስተዋውቅ ኤ አይን ያስተዋወቀ አንድም የአፍሪካ ሀገር አልነበረም፤ ነገም የእኛ የኤ አይ ዩኒቨርስቲን ለማቋቋም ቁልፍ የሆነ ጉዳያችን ነው፤ ታዳጊዎች ላይ አበክረን ከሰራን በቀጣይ በነገው አለም ላይ  የሚወዳደሩ ትውልዶችን እንፈጥራለን።

⨳ በ2050 አብዛኛው የአለም ህዝብ ከተሜ ይሆናል በኢትዮጵያም በከተሜነት ግንባታ እየተገነባ ያለው የኮሪደር ልማት አሁን ብዙ ከተሞችን ነክቷል፤ በፕላን የተመራ ከተማን መፍጠር ከቻልን አሰተማማኝ ከተሜነትን ማረጋገጥ እንችላለን።

⨳ ባለፈው ዓመት በአለም ላይ 10 ፈጣን ዕድገት ከተመዘገባባቸው ሀገራት መካከል 5ቱ የአፍሪካ ሀገራት ናቸው።

⨳ አይ ኤም ኤፍ አፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሻለ ዕድገት ሊመዘገብ እንደሚችል እየተነበየ ነው።

⨳ ከአይ ኤም ኤፍ ከአንድ ፐርሰንት ያነሰ ትንበያን በዘንድሮ ማሳካት ተችሏል።

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party