ፓርቲያችን ኢትዮጵያን ለማበልጸግ የሚቻለው አንጡራ ሀብቶቿን በማወቅ እና በአግባቡ በማልማት መሆኑን ያምናል
ፓርቲያችን ኢትዮጵያን ለማበልጸግ የሚቻለው አንጡራ ሀብቶቿን በማወቅ እና በአግባቡ በማልማት መሆኑን ያምናል፡፡ እነዚህን የኢትዮጵያ አንጡራ ሀብቶች ዕሤት በመጨመር አልምቶ ሀብት በመፍጠር የብልፅግና ጉዞን ማሣለጥ እንደሚቻል ካለፉት ዓመታት ተሞክሮ ታይቷል፡፡ በቱሪዝምም በማዕድናት፣ በመስኖ፣ ወዘተ. የታየው ዕድገት የዚህ አመላካች ነው፡፡
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!
ብልፅግናን ይምረጡ!