Prosperity Party

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ከሰጡት ማብራሪያ:-

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ከሰጡት ማብራሪያ:-

⨳ የስራ ዕድልን በሚመለከት  ባለፉት 6 ወራት 2.6 ሚሊዮን ሰው ስራ አግኝቷል።

⨳  ባለፉት 6 ወራት ከ350ሺ ሰው  በላይ የውጭ የስራ ዕድል ተመቻችቶላቸው እየሰሩ ነው። 

⨳ ባለፉት 6 ወራት ከ20,000 ሰው በላይ ሀገር ውስጥ  ሆኖ ቨርቿል ስራዎችን እንዲሰሩ ተደርጓል።

⨳ የቤት ልማት ፖሊሲ በቅርቡ  ፀድቋል በዚህም 1.5 ሚሊዮን ቤቶችን ለመስራት አቅደናል።

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party