” በመስቀል በአል የታየው የአብሮነትና የሰላም አከባበር በኢሬቻ በአልም እንዲደገም” ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀርቡ
የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዛሬ በሰጡት መግለጫ በተወሰነ ሰው የሚከበረው የኢሬቻ በአልን በመስቀል በአል በታየው በአብሮነትና በሰላማዊ መልኩ እንዲከበር ጥሪ አቅርበዋል።
የመስቀል በአልን የሀይማኖት አባቶች ፣ምእመኑ እና ፀጥታ አካሉ የኮሮናቫይረስ ለመከላከል የተዘረጋውን መመሪያ በጠበቀ መልኩ ስላከበሩ ምስጋናቸው አቅርበዋል።