Prosperity Party

በሶማሊ ክልል አራርሶና ዋርዴር ወረዳዎች የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ እየተካሄደ ነው

በሶማሊ ክልል አራርሶና ዋርዴር ወረዳዎች የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ እየተካሄደ መሆኑን ተገልጿል።

በሶማሊ ክልል ጀረር ዞን አራርሶ ወረዳ እና በዶሎ ዞን ዋርዴር ወረዳ የሚገኙ ነዋሪዎች ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ተመዝግበው የመራጮች ካርድ እየወሰዱ ነው። 

ነዋሪዎች በተዘጋጁ የመራጮች መመዝገቢያ ጣቢያዎች በመገኘት የምርጫ ምዝገባ በማካሄድ የመራጮች ካርድ  እየወሰዱ ይገኛል።

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party