Prosperity Party

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ካቀረቧቸዉ ጥያቄዎች መካከል:-

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካነሷቸው ጥያቄዎች፡-

⨳የፍትህ ዘርፉን በተመለከት የፍትህ ዘርፉ አሁንም ለውጥን የሚሻ ነው ምን እየተሰራ ነው?

⨳የመሰረተ ልማት ስራዎች ቤንሻንጉል ላይ የለም በቀጣይ ምን ታስቧል?

⨳መንግስት የአገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመን ስራዎችን እየሰራ ነው ሆኖም በአንዳንድ ተቋማት ላይ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ይስተዋላሉ መንግስት ምን አስቧል?

⨳ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት ቅድምያ የመስጠት የዲፕሎማሲ ስራ ላይ በንቃት እየሰራች ነው በአጠቃላይ አሁን ከጎረቤት ሀገራት ጋር  ያለን ግንኙነት ምን ላይ ነው?

⨳ተዳክሞ የቆየው የኢትዮጵያ  የባህር በር ጥያቄው አንዳንድ ኢትዮጵያን የሚጎዱ መረጃዎች እየወጡ ይገኛል እሱ ላይ ምን እየተሰራ ነው?

የዲፕሎማሲው ሂደትስ ምን ላይ ደርሷል?

በብዛት የታዩ ዜናዎች

News Card List
Prosperity Party