Prosperity Party


የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች


አዲስ
በሀገሪቷ እየተከናወኑ የሚገኙ ዘርፈ ብዙ የልማት ሥራዎች የኢትዮጵያን እድገትና ማንሰራራት እውን የሚያደርጉ ናቸው-አቶ አደም ፋራህ
በሀገሪቷ እየተከናወኑ የሚገኙ ዘርፈ ብዙ የልማት ሥራዎች የኢትዮጵያን እድገትና ማንሰራራት እውን የሚያደርጉ ናቸው-አቶ አደም ፋራህ

ጥር 5 2018 ዓ.ም በሀገሪቷ እየተከናወኑ የሚገኙ ዘርፈ ብዙ የልማት ሥራዎች የኢትዮጵያን እድገትና ማንሰራራት እውን የሚያደርጉ መሆናቸውን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርአት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ አደም ፋራህ ገለጹ። በአቶ አደም [...]

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር) ለአቶ አደም ፋራህ በጽ/ቤታቸው አቀባበል አደረጉ
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር) ለአቶ አደም ፋራህ በጽ/ቤታቸው አቀባበል አደረጉ

ጥር 05 2018 ዓ.ም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር) ለብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና ለፓርቲው ዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ አቀባበል አድርገዋል። አቶ አደም ፋራህ ከአንድ አመት ባነሰ ጊዜ ተገንብቶ ለአገልግሎት የበቃውን የርዕሰ መስተዳድር [...]

የፓርቲያችን የብዛሃ ዘርፍ ኢኮኖሚ አቅጣጫ ውጤታማ እየሆነ ነው - አቶ አደም ፋራህ
የፓርቲያችን የብዛሃ ዘርፍ ኢኮኖሚ አቅጣጫ ውጤታማ እየሆነ ነው - አቶ አደም ፋራህ

የብልፅግና ፓርቲ የስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ከነገ ጀምሮ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ ያደረጋል። ከግምገማ መድረኩ አስቀድሞ በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል የፓርቲ  አመራሮች በማዕከላዊ [...]

ሴቶች ከአባልነት ባለፈ የውሳኔ ሰጭነት ሚና እንዲኖራቸዉ እየተሠራ ነው
ሴቶች ከአባልነት ባለፈ የውሳኔ ሰጭነት ሚና እንዲኖራቸዉ እየተሠራ ነው

ጥር 04 2018 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የሴቶች ክንፍ የ2018 ዓ.ም እቅድ የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት አፈፃፀም ላይ ጥልቅ ግምገማ በማድረግ በ7ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ዕቅድ ዙሪያ ከተወያየ በኋላ የም/ቤት መደበኛ ጉባኤ በማካሄድ እንዲሁም  ሌሎች ተጓዳኝ አጀንዳዎችን በመዳሰስ በስኬት [...]

ሀገራዊ ለውጡ የኢትዮጵያን የፖለቲካ ምህዳር በማስፋት ለእውነተኛ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ በር የከፈተ ታሪካዊ ክስተት ነው
ሀገራዊ ለውጡ የኢትዮጵያን የፖለቲካ ምህዳር በማስፋት ለእውነተኛ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ በር የከፈተ ታሪካዊ ክስተት ነው

ጥር 04፤ 2018 ዓ/ም ሀገራዊ ለውጡ በግንባር ቀደምነት ከመለሳቸው ህዝባዊ ጥያቄዎች አንዱና ዋነኛው የሀገራችን ፖለቲካ ምህዳር ማስፋትና የዴሞክራሲ ሥብራቱ መጠገን ነው፡፡ ይህ ለዘመናት ሲንከባለል የቆየው የህዝቦች የዴሞክራሲ መሻት ትርጉም ባለው መልኩ ለማርካት ከዚህ በፊት ያልተሄዱባቸው አዳዲስ [...]

አሻጋሪ ህልም ፣ በመደመር አቅም ፣ በላቀ ተግባቦት!
አሻጋሪ ህልም ፣ በመደመር አቅም ፣ በላቀ ተግባቦት!

ጥር 03 2018 ዓ.ም በፈጣን የለውጥ ጉዞ ላይ የምትገኘው አዲስ አበባ የብልፅግና ተምሳሌትነቷን አስፍታ ቀጥላለች። በየቀኑ ማበብ ፣ በየቀኑ መፍካት የከተማችን መለያ ከሆኑ ውሎ አድሯል። የዘመናዊ ከተማነት ባህሪይ ያልነበራት ከተማችን ጥልቅ ጉስቁልና መገለጫዋ የነበረ፣ አይደለም ለዉጪ እንግዶች ለራሳችን [...]

መጣጥፎች


አዲስ
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!

አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡  ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 5 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር


የብልፅግና ትሩፋቶች


Prosperity Party