You are currently viewing #ኢትዮጵያ ትመርጣለች

#ኢትዮጵያ ትመርጣለች

  • Post comments:0 Comments
ህዝብ የስልጣኑ ባለቤት መሆኑ የሚረጋገጥበትና ለዚህም ቀጥተኛ ተሳትፎ የሚያደርግበት አንዱ የዴሞክራሲያዊ ስርዓት ሂደት አካል በመሆኑ ኢትዮጵያዊያን የማንንም ይሁንታ ሳይጠብቁ ምርጫ ያካሂዳሉ፣የሚፈልጉትን ፓርቲ ይመርጣሉ፡፡
ገዢው ብልጽግና ፓርቲ ከቀደምት አምስት ምርጫዎች በተለያዩ መንገዶች ነጻ፣ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሙሉ አቅሙን ተጠቅሞ እየሰራ ይገኛል፡፡በህዝብ ድምጽ የተመረጠ ፓርቲ ብቻ ሀገርን የማስተዳደር ዕድል ያገኛል፡፡
 
የፊታችን ሰኔ 14/2013 ዓ/ም የሚካሄደውን ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ መላው ኢትዮጵያዊያን ዜጎችንም ሀገሪቱንም ከድህነት አውጥቶ ወደ ብልጽግና ከፍታ ያሻግረናል የሚሉት ፓርቲ ለመምረጥ ድምጻቸውን ይሰጣሉ፡፡
 
#ኢትዮጵያ ትመርጣለች

ምላሽ ይስጡ