በመጀመሪያ መረሃ ግብሩም 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብርና 2 ሺህ 600 የቁም እንስሳትን በመሰብሰብ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ ማይታወቅ ተዓምር ሰርቷል።
ይህ የሆነው ትናንት ማምሻውን በሚሊኒየም አደራሽ በተካሄደው መረሃ ግብር ላይ ነው።
ከዚህ ላይ መቶ ሚሊዮኑን የኮሮን ቫይረስ ለመከላከል የሚደረገውን እንቅስቃሴ ለመደገፍ ሳሙና እና የንፅህና መጠበቂያ ቁሰቁሶችን መግዛት ለማይችሉ አቅመ ደካሞች እንዲውል ለግሷል።
#ብልፅግና ለሁሉም ሁልም ለብልፅግና