You are currently viewing የአደረጃጀት ዘርፍ የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

የአደረጃጀት ዘርፍ የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

  • Post comments:0 Comments
የአደረጃጀት ዘርፍ የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ
በብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ የ2015 ዓ/ም የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማውን ከክልል እና ከተማ አስተዳደር ከመጡ የዘርፍ ኃላፊዎች ጋር አካሂዷል፡፡
የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ምክትል ኃላፊ አቶ ካሊድ አልዋን ጠንካራ ፓርቲ ለመፍጠር እየተሰራ ያለውን የፓርቲውን የአደረጃጀት እና አሰራር የማዘመን ስራ ይበልጥ አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል ብለዋል፡፡
በመጨረሻም በክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች በኩል የታዩ ጠንካራ እና ቀጣይ መስተካከል ያለባቸው ጉዳዮች ተነስተው ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን በአፈጻጸም ደረጃ የታየውን ክፍተት በቀጣይ ማስተካከል እንደሚገባ አቅጣጫ በመስጠት ውይይቱን አጠናቋል፡፡

ምላሽ ይስጡ