You are currently viewing ህብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝምን…

ህብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝምን…

  • Post comments:0 Comments
ህብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝምን በማጠናከር የተጀመረውን የልማትና የብልጽግና ጉዞን እውን ለማድረግ ብልጽግና ፓርቲ እየሰራ ይገኛል፡፡
ህብረ ብሄራዊ ፌዴራሊዝም የብሄር ብሄረሰቦችና የህዝቦችን ብዝሃነት፣ ማንነት፣ እኩልነትና ሌሎች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን የሚያረጋግጥ ስርዓት ነው።
የብሄር ብሔረሰቦችን እኩልነት ያረጋገጠውን ህብረ ብሄራዊ ፌዴራሊዝምን በማጠናከር የታለመውን የልማትና የብልጽግና ጉዞ ይበልጥ ለማሳካት ብልጽግና ፓርቲ ይሰራል ።
የፌዴራል ስርዓቱን በማጠናከር ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥና የታለመውን የልማት ግብ ለማሳካት በአንድነት መስራት ይገባል፡፡

ምላሽ ይስጡ