ራይዚንግ ኢትዮጵያ በሚል ሃሽታግ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ዛሬ ጀምሯል፡፡የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ቱሪዝም ኢትዮጵያ ሌሎች ኢትዮጵያውያን በትብብር ያዘጋጁት ነው።
ባለፉት ወራት የተሳሳቱ የመገናኛ ብዙኀን ትርክቶች ለማረቅና የኢትዮጵያን መልካም ጎን ለማስታዋወቅ ያለመ ዘመቻው ነው ተብሏል፡፡
ዘመቻው በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎችን እንደሚያስተባብር ተገልጿል፡፡በዘመቻው ኢትዮጵያ ያላትን የኢንቨስትመንት እምቅ አቅም፣ ባህል፣ የቱሪስት መዳረሻዎችን፣ በጎ አድራጎትን እና ፕሮጀክቶችን ለአለምአቀፉ ማህበረሰብ ተብሏል፡፡