የሀገር ልጅነታችሁን እንድታሳዩ ለቀረበላችሁ ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ ወንድም-እህቶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ!!
የሀገር ልጅነታችሁን እንድታሳዩ ለቀረበላችሁ ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ ወንድም-እህቶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ!! ሀገር በአንድ ግዙፍ ቤተሰብ ሊመሰል ይችላል። አንድ ቤተሰብ የቆመበት መሠረት ጥንካሬ…
የሀገር ልጅነታችሁን እንድታሳዩ ለቀረበላችሁ ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ ወንድም-እህቶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ!! ሀገር በአንድ ግዙፍ ቤተሰብ ሊመሰል ይችላል። አንድ ቤተሰብ የቆመበት መሠረት ጥንካሬ…
“ኢትዮጵያ” የሚለውን የነጻነት ስም የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን! ውድ የሀገሬ ልጆች፣ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ኢትዮጵያ በልጆቿ ጀግንነትና መሥዋዕትነት ክብሯንና ነጻነቷን አስጠብቃ የኖረች ሀገር ናት። ይሄን ወዳጅም…
በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አስተባባሪ ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ አዲሱን የአሜሪካ መንግስት መግለጫ አስመልክቶ ከVOA ጋር በነበራቸው ቆይታ ያነሷቸው ሀሳቦች፡- ********************************************************************* • ኢትዮጵያን ማገዝ የሚቻለው አሸባሪነት…
ከሱማሌ ብልፅግና ፓርቲ የተሰጠ እንኳን ደስ አላችሁ መግለጫ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ ውጤት ማምሻዉን ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት ሱማሌ ክልል በተወካዮች ምክርቤት…
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 76ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ካደረጉት ንግግር ዋና ዋና ነጥቦች:- ** የሰው ልጆች እውነተኛ ክብር እና…
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሰባስበው የተሰጠ የአቋም መግለጫ በአገራችን ኢትዮጵያ ተገደን የገባችበትን ጦርነት ከውጭ ጠላትና ከውስጥ ባንዳ የተቃጣብንን የሉዓላዊነት ጦርነት በመመከት ፓርቲዎች መንግስት በጠራው…
ወቅታዊ የአገራዊ ሁኔታን አስመልክቶ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያነሷቸው ሃሳቦች የአዲስ ትውልድ ፓርቲ ጸሀፊ የሆኑት አቶ ክፍለማሪያም ሙሉጌታ በዓለም ላይ ብዙ አሸባሪ ድርጅቶችን ማየታቸውን ገልጸው እንደ ህወኃት…
ክቡር አቶ አብርሐም አለኸኝ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽቤት ኃላፊ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያስተላለፉት ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል እንትታነቡት ተጋብዛችኋል፡፡ ************************************************************************************** አንድ የታጠቀ ሚሊሻ ለአገሩና…
በወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለመምከር ከመላው አገሪቱ የተወጣጡ ሴቶች ጋር ሲካሄድ የቆየው የውይይት መድረክ ባለ ስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል የአቋም መግለጫው ከዚህ በታች እንደሚከተለው…
በወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለመምከር ከመላው አገሪቱ የተወጣጡ ወጣቶች ሲካሄድ የቆየው የውይይት መድረክ ባለ አምስት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል፡፡ የአቋም መግለጫው እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡ የወጣት አደረጃጀቶች ባመቻቹት…