አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይኤም ኤፍ ባወጣው የ2023 የኢኮኖሚ ምጣኔያዊ ሪፖርት መሰረት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከአፍሪካ በ5ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።

  • Post comments:0 Comments

አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይኤም ኤፍ ባወጣው የ2023 የኢኮኖሚ ምጣኔያዊ ሪፖርት መሰረት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከአፍሪካ በ5ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። የሀገራችን ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) 156.08…

Continue Readingአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይኤም ኤፍ ባወጣው የ2023 የኢኮኖሚ ምጣኔያዊ ሪፖርት መሰረት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከአፍሪካ በ5ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።

በሀገር ላይ ምንም ዓይነት ፈተና ቢያጋጥም ጠንክሮ ሰርቶ በማለፍ የብልጽግና ጉዞን ማስቀጠል ይገባል-ዶ/ር አለሙ ስሜ

  • Post comments:0 Comments

በሀገር ላይ ምንም ዓይነት ፈተና ቢያጋጥም ጠንክሮ ሰርቶ በማለፍ የብልጽግና ጉዞን ማስቀጠል ይገባል-ዶ/ር አለሙ ስሜ በፌዴራል ተቋማት ላሉ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች “አቅምን በህብረት፣ ፈተናን በስኬት” በሚል…

Continue Readingበሀገር ላይ ምንም ዓይነት ፈተና ቢያጋጥም ጠንክሮ ሰርቶ በማለፍ የብልጽግና ጉዞን ማስቀጠል ይገባል-ዶ/ር አለሙ ስሜ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዋሽንግተን ዲሲ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒቲ አባላት ጋር ተወያዩ

  • Post comments:0 Comments

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዋሽንግተን ዲሲ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒቲ አባላት ጋር ተወያዩ በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ በሚገኘው የአሜሪካ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

Continue Readingጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዋሽንግተን ዲሲ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒቲ አባላት ጋር ተወያዩ

የአደረጃጀት ዘርፍ የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

  • Post comments:0 Comments

የአደረጃጀት ዘርፍ የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ በብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ የ2015 ዓ/ም የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማውን ከክልል እና ከተማ አስተዳደር ከመጡ የዘርፍ ኃላፊዎች ጋር አካሂዷል፡፡…

Continue Readingየአደረጃጀት ዘርፍ የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

ፖለቲካ ፓርቲዎች በፖለቲካ…

  • Post comments:0 Comments

ፖለቲካ ፓርቲዎች በፖለቲካ ሥርዓት ግንባታዉ ዉስጥ አወንታዊ ሚና እንዲጫወቱ እየተደረገ ነው፡- አቶ ፓል ቶት ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተቀራርበን መስራት በመቻላችን በፖለቲካ ሥርዓት ግንባታዉ ዉስጥ አወንታዊ…

Continue Readingፖለቲካ ፓርቲዎች በፖለቲካ…

የክልል እና ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ የሲቪልና ፖለቲካ ፓርቲዎች ዘርፍ አመራሮች ጉብኝት አካሄዱ

  • Post comments:0 Comments

የክልል እና ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ የሲቪልና ፖለቲካ ፓርቲዎች ዘርፍ አመራሮች ጉብኝት አካሄዱ በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የሲቪልና ፖለቲካ ፓርቲዎች ዘርፍ አማካኝነት የተዘጋጀውና ከክልል እና ከተማ…

Continue Readingየክልል እና ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ የሲቪልና ፖለቲካ ፓርቲዎች ዘርፍ አመራሮች ጉብኝት አካሄዱ

በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ የሩብ አመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በማድረግ ላይ ነው

  • Post comments:0 Comments

በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ የሩብ አመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በማድረግ ላይ ነው። በመርሀ ግብሩ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ…

Continue Readingበአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ የሩብ አመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በማድረግ ላይ ነው

የሌማት ትሩፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት ድርሻው የጎላ ነው፦ አቶ አደም ፋራህ

  • Post comments:0 Comments

የሌማት ትሩፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት ድርሻው የጎላ ነው፦ አቶ አደም ፋራህ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕረዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ይህንን የተናገሩት በደቡብ ምዕራብ…

Continue Readingየሌማት ትሩፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት ድርሻው የጎላ ነው፦ አቶ አደም ፋራህ

“የህዝብ ግንኙነት ስራችንን በተሳካ ሁኔታ ለማስኬድ ኮርፖሬት የሆነ የህዝብ ግንኙነት እቅድ ይፋ አድርገናል” አቶ ሳዳት ነሻ የብልፅግና ፓርቲ ህዝብ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሀላፊ

  • Post comments:0 Comments

የብልፅግና ፓርቲ ህዝብ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ የአንደኛ ሩብ አመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በማድረግ ላይ ነው። በመድረኩ ላይ ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ የህዝብ ግንኙነት ቢሮ ሀላፊዎች…

Continue Reading“የህዝብ ግንኙነት ስራችንን በተሳካ ሁኔታ ለማስኬድ ኮርፖሬት የሆነ የህዝብ ግንኙነት እቅድ ይፋ አድርገናል” አቶ ሳዳት ነሻ የብልፅግና ፓርቲ ህዝብ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሀላፊ

”ክቡር አርቲስት ዶ/ር አሊ ቢራ ሙዚቃን ለበጎ ለትውልድ ግንባታ የተጠቀሙ ታላቅ ሰው ነበሩ፤” የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህ

  • Post comments:0 Comments

''ክቡር አርቲስት ዶ/ር አሊ ቢራ ሙዚቃን ለበጎ ለትውልድ ግንባታ የተጠቀሙ ታላቅ ሰው ነበሩ፤'' የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህ ክቡር አርቲስት አሊ ቢራ በሙዚቃቸው…

Continue Reading”ክቡር አርቲስት ዶ/ር አሊ ቢራ ሙዚቃን ለበጎ ለትውልድ ግንባታ የተጠቀሙ ታላቅ ሰው ነበሩ፤” የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህ