የአገራዊ ምክክሩ ዋናው ግብ ትውልድን ማዳን ነው፤ /በሚራክል እውነቱ/

ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያ ታሪኳን የምትገነባበትን አጋጣሚ የሚፈጥር ከመሆኑ ባሻገር ይህ ሀገራዊ ምክክር ሰፊ ጊዜ የሚወስድ እንጂ የአንድ ጀምበር ተግባር ተደርጎ እንደማይወሰድ ይታመናል፡፡…

አገራዊ ምክክሩ አገርና ህዝብን ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያሻግር እንዲሆን መስራት ያስፈልጋል! /ዜማ ያሬድ/

አገራችን አሁን ላይ ምንድን ነው የሚያስፈልጋት የሚለውን ሁሉም ዜጋ በሰከነ መንገድ ማሰብ ይጠበቅበታል፡፡ በአገራችን ለብዙሃኑ ህዝብ እምብዛም አጀንዳ ያልሆኑ ነገር ግን በሊህቃኖቻችን መካከል…

ልዩ ትኩረት የሚሻው የኑሮ ውድነት ጉዳይ /በሚራክል እውነቱ

ምንም እንኳ ከለውጡ ወዲህ በርካታ ቱርፋቶችን ማግኘት ብንችልም እንደ አገር መፈታት ያለባቸው ውስብስብ አያሌ የቤት ስራዎች እንዳሉብን ይታወቃል፡፡   ካለፉት ጊዚያት ጀምሮ ለውጡ የሚፈለገውን…

ኢትዮጵያውያንን ለማንበርከክ የተቀረጸው የአሜሪካ ረቂቅ ሕግ /በሚራክል እውነቱ/

ኢትዮጵያ በለውጥ ሐዲድ ውስጥ የምትገኝ አገር ነች፡፡ ዜጎቿ ነገን አስበው ዛሬ ላይ እየተጉ ይገኛሉ፡፡ በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ለውጥ ንዴት ውስጥ የገቡ አካላት ደግሞ ለውጡን ለማደናቀፍ አያሌ…

የትውልዱ ታሪካዊ አደራውን የመወጣትና አገርን የመገንባት ርብርብ ተጠናክሮ ይቀጥላል፤ /በሚራክል እውነቱ/

ለእኛ ኢትዮጵያውያን መነቃቃትን የፈጠረው እና በገሀድ እየታዬ ያለው ሀገራዊ ለውጥ ከኢትዮጵያ አልፎ በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ኩራት ሁኗቸው በየሚኖሩበት…

በሃሳብ የበላይነት ወደ ብልጽግና እንሻገራለን /በዜማ ያሬድ/

ብልጽግና ፓርቲ የሃሳብ ብዝሃነትን የሚቀበል በውይይት ውስጥ የሚጎለብት የሃሳብ የበላይነትን የሚያከብር ድርጅት ነው፡፡ በአገራችን የፖለቲካ ታሪክ ውስጥም ይሁን በእለተ ተእለተ የኑሮ ዑደት…