በመደመር ኢትዮጵያ ትቀጥላለች ፤ /በሚራክል እውነቱ/
ሀገር ሀገር ሆና ልታድግ የምትችለው የእያንዳንዳችን ዕውቀት፣ጉልበትና ገንዘብ ተደምሮ በምናበረክተው አስተዋፆኦ ልክ ነው ቢባል መሳሳት አይሆንም፡፡ እያንዳንዳችን በቅንጅት የምንሰራቸው በርካታ…
የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታና የብልጽግና ዕይታ /በሚራክል እውነቱ/
በጠረጴዛ ዙሪያ ሰክኖ ለችግሮች ሰላማዊ መፍትሔ ማመንጨት ከዴሞክራሲ ሥርዓት መገለጫዎች ዋናው ጉዳይ ነው፡፡ ይህ ስርዓት የብዙሃንን አስተሳሰብ የሚያራምድ እንደሆነ መረዳት አዳጋች አይሆንም፡፡…
ወጣትነት የአይበገሬነትና የአልሸነፍባይነት ምልክት ነው፤ /በሚራክል እውነቱ/
ሰው በህይዎት ዘመኑ በርካታ ነገሮችን ሰርቶ ያልፋል፡፡ ሀገርን ከማፈራረስ ጀምሮ እስከ ሀገርን በከፍታ ማማ ላይ እስከማስቀመጥ ድረስ ማለት ነው፡፡በአስተውሎ የተሞላና ምክንያታዊ የሆነ አዕምሮ…
የህግ የበላይነት መረጋገጥ ለሀገራዊ ብልጽግና /በሚራክል እውነቱ/
እኛ ኢትዮጵያዊያን “በሕግ አምላክ” ከተባልን ደንገጥ ብለን ከድርጊታችን መቆጠባችን አይቀርም፤ቆም ብለን የምንባለውን ማድመጣችን ለሕግ አክባሪነትና ለህግ ያለንን ተገዢነት አመላካች ነው፡፡…
ብልጽግና የኢትዮጵያዊነት ባህሪን የያዘ ህዝባዊ ፓርቲ /በሚራክል እውነቱ/
ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ጉዞ በልጆቿ ብርታት አጠናክራ ቀጥላለች፡፡ ማንም የራሱን የፖለቲካ አጀንዳ ከአገርም ሆነ ከሕዝብ ሊያስበልጥ አይችልም፡፡ የትኛውም ሃይል ከኢትዮጵያዊነት…
በተለያዬ ቦታ ብንሆንም የተሳፈርነው በአንድ ጀልባ ነው /በሚራክል እውነቱ/
በአሁኑ ሰዓት የሰላም መሰረቶችን ለማጠንከር ከሚሰሩ ስራዎች ባሻገር የወንድማማችነት እሴት እንዲጎለብት ትኩረት ተሰጦት እየተሰራ ነው፤ብልጽግና ፓርቲ ስብራቶችን የሚጠግንና ሽንቁሮችን የሚደፍን…