እንደ ሀገር ገጥሞን የነበረውን…
እንደ ሀገር ገጥሞን የነበረውን የህልውና አደጋ መመከት በሁለት መንገድ የሚገለፅ ነበር፡፡ በአንድ ጎን የኢትዮጵያን ሉአላዊነት መታደግ እና በአንድ ጎን ደግሞ ጦርነቱ የሚፈጥረውን ኢኮኖሚ …
እንደ ብልጽግና ፓርቲ እምነት…
እንደ ብልጽግና ፓርቲ እምነት፣ በፌዴራል ስርዓት ዜጎች በማንነታቸው ኮርተውና ስለ አገራቸው በልበ ሙሉነት ተባብረው የሚሰሩበት እንጂ፤ በወዳጅና ጠላትነት ላይ ባጠነጠነ ትርክት እርስ በርሳቸው …
መደመር የማህበራዊ…
መደመር የማህበራዊ፣ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎችን ጨምሮ ሁሉንም ግላዊና ማህበረሰባዊ የህይወት ዘይቤን የሚነካ እሳቤ ነው፡፡አላማዎቹም አገራችን ኢትዮጵያ ልትሄድበትና ልትደርስበት የሚገቡ …
መንግስት አካታች ብሔራዊ…
መንግስት አካታች ብሔራዊ የውይይት መድረክ ለመፍጠር እያሳለፋቸው ያሉት ውሳኔዎች ለሰላም ያለውን ቁርጠኝነትና ተነሳሽነት ያሳያል በሚል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ …
ለዜጎች ክብር የሚሰጠው ብልፅግና ፓርቲ
ዜጎቿን ያላከበረች አገር በሌሎች ልትከበርና ሉዓላዊነቷ ተጠብቆ ሊኖር አይችልም፤ ዜጎቿን በሁለንተናዊ መልኩ ማክበር የቻለች አገር ግን ለዜጎቿ በሰጠችው ክብር ልክ ከፍ ብላ ትታያለች፣ …
በአገራችን የፖለቲካ ታሪክ…
በአገራችን የፖለቲካ ታሪክ ውስጥም ይሁን በእለተ ተእለተ የኑሮ ዑደት ውስጥ ከአንድ ወገን የተለየ አቋም የያዘ ማንኛውም ግለሰብ ሆነ ፓርቲ በጠላትነት ከመፈረጀ በዘለለ የሃሳቡን ልህቀት …