ዜና

 

የጁንታው ልዩ ሃይል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የጦር መሳሪያ በማስቀመጥ ህብረተሰቡን ያስቆጣ ተግባር ፈጽሟል – መከላከያ ሰራዊት

የጁንታው ቡድን ልዩ ሃይል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የጦር መሳሪያ በማስቀመጥ ህብረተሰቡን ያስቆጣ ተግባር መፈጸሙን የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ፡፡በራያ ግንባር የተሰለፈው የመከላከያ…

የጁንታው ሃይል በአፋር በኩል እየተሽመደመደ ይገኛል

የጁንታው ሃይል በአፋር በኩል እየተሽመደመደ ይገኛል የጁንታው ሃይል በአፋር በኩል እየተሽመደመደ ይገኛል። በአፋር በኩል አራት ወረዳዎች ወረራ ለመፈጸም በሞከረው የሽብር ቡድን ላይ የጸጥታው…

የዶ/ር ስለሺ በቀለን ጨምሮ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አዳዲስ ሹመቶች

የዶ/ር ስለሺ በቀለን ጨምሮ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አዳዲስ ሹመቶች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት አቶ ተፈሪ ፍቅሬን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር…

የድሬዳዋ አስተዳደር ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት በአይነትና በገንዘብ ድጋፍ አደረጉ

የአገር መካላከያ ሰራዊት ላይ በክህደት ቡድኑ ጥቃት ከተፈጸመ ጊዜ ጀምሮ ድርጊቱን በማውገዝ ነዋሪው በተለያየ መንገድ ድጋፍ በማድረግ ለሰራዊቱ ያለውን አጋርነት የገለጸ ሲሆን በዛሬው እለትም…

የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ አዲስ ድህረ-ገፅ ማብሰሪያና የምርጫ ቅስቀሳ ግብአቶች ማስተዋወቂያ መርሀ-ግብር አካሄደ 

የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ አዲስ ድህረ-ገፅ ማብሰሪያና የምርጫ ቅስቀሳ ግብአቶች ማስተዋወቂያ መርሀ-ግብር አካሄደ የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ በስድስተኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ የሚወዳደርበትን…

የደቡብ ክልል የከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት በቡታጅራ ከተማ ተጀመረ

የደቡብ ክልል የከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት በቡታጅራ ከተማ ተጀመረ   የደቡብ ክልል የከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ…